“አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ ተጠቃሚነት ያስወጣችብትን ውሳኔ ልታጤነው ይገባል”፡-የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ሰኞ ታህሳስ 18/ 2014 (አዲስ ማለዳ) አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ ተጠቃሚነት ያስወጣችብትን ውሳኔ አጥብቃ ልታጤነው እንደሚገባ ኢትዮጵያ አመልክታለች። የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ የንግድ ሥርዓት ያስወጣችበትን ውሳኔ በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። የአፍሪካ አገራትን በንግድና ሥራ እድል ተጠቃሚ ከሚያደርገው የአጎዋ ንግድ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply