
አሜሪካ ኤርትራን ጨምሮ አስራ ሁለት አገራት ከእምነት ነጻነት አንጻር ባላቸው አያያዝ የተነሳ በአሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ናቸው ስትል ፈረጀች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንክን በመሥሪያ ቤታቸው በኩል ባወጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፣ ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ነጻነት ደንብን የሚጻረሩ ድርጊቶችን ይፈጽማሉ ያለቻቸውን አገራት በመለየት አሜሪካ ስጋት እንዳላት ገልጸዋል።
Source: Link to the Post