አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም በሰጡት መግለጫ አንዳሉት የአሜሪካ አፍሪካ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያጠናክሩ ውይይቶችን እያካሄዱ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አንቶኒዎ ብሊንከን እና ከአሜሪካ መንግሥት የደኅንነት አማካሪ ጃክ ሱሊቫን ጋር መክረዋል። አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply