የአሜሪካ ተቆጣጣሪዎችን በአሜሪካ ውስጥ ትልቅ የሚባለውን ሲልከን ቫሊ ባንክን ዘግተው የደንበኞቹን ተቀማጭ ገንዘብ ተቆጣጠሩ።
ባንኩ በሁለት አስርት ዓመታት ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ውድቀትም ውስጥ በመግባቱ ነው ይህ ውሳኔ የተላለፈው።
ባንኩ በሁለት አስርት ዓመታት ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ውድቀትም ውስጥ በመግባቱ ነው ይህ ውሳኔ የተላለፈው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post