አምሪፍ ሄልዝ አፍሪካ ከባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ጋር በመቀናጀት በጤናማ የወጣቶች ሥብዕና ግንባታ ዙሪያ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአምሪፍ ሄልዝ አፍሪካ የአማራ ክልል አስተባባሪ ደሴ ካሳ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ እንደተናገሩት ሀገር ተረካቢ ወጣት ተማሪዎች በአቻ ግፊት እና መሰል ምክንያቶች ለጉዳት ሲጋለጡ ማየት እየተለመደ መጥቷል፡፡ ስለኾነም በርካታ ዜጎችን እያጣን እንገኛለን ብለዋል። አምሪፍ ሄልዝ አፍሪካ የማኅበረሰብ ግንባታ ጠንቅ ድርጊትን በመከላከል ጤናማ የወጣቶች ስብዕና እንዲረጋገጥ የሚያስችሉ የሥነ ተዋልዶ ጤና፣ የአቻ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply