“አምራች ኢንዱስትሪዎች በዓይነት፣ በጥራት እና በመጠን ምርቶቻቸውን እያሳደጉ ነው” አቶ መላኩ አለበል

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አምራች ኢንዱስትሪዎች በዓይነት፣ በጥራት እና በመጠን ምርቶቻቸውን እያሳደጉ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የኢትዮጵያ ታምርት 2016 የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በአዲስ አበባ ዛሬ ተካሄዷል። በኢትዮጵያ ታምርት ሩጫ ውድድር በወንዶች አትሌት ገመቹ ዲዳ፤ በሴቶች አትሌት ጌጤ ዓለማየሁ አሸናፊ ኾነዋል። በውድድሩ ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ለወጡት የ250 ሺህ፣ የ150 ሺህ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply