“አምሳያ ለሌላት እናት፣ የተዋበውን ካባ አልብሷት”

ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተዋበች ናት፣ የተዋበው ካባ ይገባታል፣ የተከበረች ናትና የክብር ጌጥም ይገባታል፣ ግርማና ሞገስ ለእርሷ ስጧት፣ ከጌጦች ሁሉ መርጣችሁ አስጊጧት፣ ከስጦታዎች ሁሉ የላቀውን እና የተወደደውን ሁሉ ስጧት፣ እርሷ ጠይቃችሁ አትከልክሏት፤ እርሷም ጠርታችሁ ዝም አትበሏት፣ ለምን ካሉ እርሷ እናት ናትና፣ እርሷ እትብት ናትና፣ እርሷ እርስት ናትና፣ እርሷ ውበት ናትና፣ እርሷ ማንነት ናትና፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply