አምስተርዳም :- ሐምሌ 04/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ መኢአድ፣ እናት ፓርቲና ኢሕአፓ “የክብር አፈር ስለተነፈጋቸው የዘር ፍጅት ሰለባዎች ጥቁር በመል…

አምስተርዳም :- ሐምሌ 04/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ መኢአድ፣ እናት ፓርቲና ኢሕአፓ “የክብር አፈር ስለተነፈጋቸው የዘር ፍጅት ሰለባዎች ጥቁር በመልበስ የህሊና ፀሎት በማድረግ እናስባቸው” በሚል በአዲስ አበባ የሻማ ማብራት መርሐ ግብር አከናውነዋል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply