ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ኢትዮጵያዊያን የኦሎምፒክ አትሌቶች እና የዓለም ሻምፒዮኖች በዚህ ዝግጅት ላይ በክብር እንግድነት ይሳተፋሉ። ባለፉት ዓመታት ፈጣን እድገት እያሳየ የመጣው ግራንድ አፍሪካን ረን በመጪዉ ጥቅምት 3/2016 ዓ.ም. በዋሽንግተን ዲሲ እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ገልጸዋል። በዝግጅቱ ላይ ከ20 በላይ ታዋቂ የኦሎምፒክ አትሌቶች እና የዓለም ሻምፒዮን የሀገር ባለውለታዎች ተሳታፊዎችን ለማበረታታት የሚካፈሉ ሲኾን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ […]
Source: Link to the Post