አምበር =============== ጥር 16/2016 ዓ/ም አምበር ከተማ የገባው የብርሃኑ ጁላ ገዳይ ቡድን በከተማው ውስጥ የሚኖሩ ንፁሃንን እያፈነና ከፍተኛ ድብደባ እየፈፀመ ይገኛል። በዚ…

አምበር =============== ጥር 16/2016 ዓ/ም አምበር ከተማ የገባው የብርሃኑ ጁላ ገዳይ ቡድን በከተማው ውስጥ የሚኖሩ ንፁሃንን እያፈነና ከፍተኛ ድብደባ እየፈፀመ ይገኛል። በዚህ የአፈና ኦፕሬሽን ላይ በዋናነት እየተሳተፉ ያሉት ባንዳ ፖሊሶች፣በሆዳቸው የወደቁ ሚኒሻዎችና ከ6 ወር በላይ ከተማውን ለቀው ደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ መሽገው የነበሩ የወረዳው የብልፅግና ምንጣፍ ጎታች አመራሮች እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል። በተጨማሪም በከተማው ውስጥ ባሉ መኖሪያ ቤቶች እየዞሩ እንጀራን ጨምሮ ለገዳዩ ቡድን አባል፣ ለባንዳ ሚኒሻና ፖሊስ እንዲሁም ምግብ አምጡ እያሉ ህዝቡን እያሰቃዩ ይገኛሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply