
አምባሰል‼️ የእቴጌ ጣይቱ እና ዳግማዊ ምኒልክ ሀውልት በይስማ ንጉሥ ሙዚየም ግቢ ተሰርቶ ተመረቀ‼️ የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ የውጫሌ ውል በተፈረመበት ቦታ “ይስማ ንጉሥ” ታሪክ ለመዘከር በተሰራው የይስማ ንጉሥ ሙዚየም ግቢ ውስጥ የእቴጌ ጣይቱ እና ዳግማዊ ምኒልክ ሀውልት ተሰርቶ ዛሬ 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል ሲከበር ተመርቋል። l”ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post