አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳዮች አገልግሎት የፖለቲካ ጉዳይ ምክትል ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደሯ በኢትዮጵያ እና በኅብረቱ መካከል ያለውን ግንኙነት በአዲስ መልክ ማደስ በሚቻልበት ላይ መክረዋል። በቤልጂየም፣ ሉክሰምበርግ እና የአውሮፓ ኅብረት ተቋማት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳዮች አገልግሎት የፖለቲካ ጉዳይ ምክትል ዋና ጸሐፊ ኤነሪኬ ሞያ ጋር ውይይት አደረጉ። የውይይታቸው ትኩረትም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም በኢትዮጵያ እና በኅብረቱ መካከል ያለውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply