You are currently viewing አምባሳደር መርዋን በድሪ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከሱዳን እና ከፖላንድ አቻቸው ጋር በካይሮ ተወያዩ

አምባሳደር መርዋን በድሪ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከሱዳን እና ከፖላንድ አቻቸው ጋር በካይሮ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብጽ የኢትዮጵያ ምክትል ሃላፊ አምባሳደር አምባሳደር መርዋን በድሪ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከሱዳን እና ከፖላንድ አቻቸው ጋር በካይሮ ተወያይተዋል።
በውይይቱ ወቅትም አምባሳደር መርዋን መንግስት በትግራይ ክልል እየሰራ ስላለው ህግ የማስከበር ስራ ማብራራታቸውን ካይሮ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post አምባሳደር መርዋን በድሪ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከሱዳን እና ከፖላንድ አቻቸው ጋር በካይሮ ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply