አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ።

ባሕርዳር፡ ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋን የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾመዋል። አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው እስከ ተሾሙበት ጊዜ ድረስ የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ሲያገለግሉ ቆይተዋል። አምባሳደር ምስጋኑ ከአሁን በፊት በኳታር እና በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው ማገልገላቸውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply