አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። በዘላቂ ልማት ላይ ያተኮረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የፖለቲካ መድረክ በኒው ዮርክ ከተማ እየተካሄደ ነው። አምባሳደር ምስጋኑ ከመድረኩ ጎን ለጎን ከተመድ የሰላም ማስከበር ረዳት ዋና ፀሐፊ ጂን-ፒየር ላክሮክስ ጋር በሰብአዊ ጉዳዮች እና በሰላም ማስከበር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply