አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከሚሲዮኑ ዲፕሎማቶችና ሰራተኞች ጋር ትውውቅ አደረጉ

ዕረቡ ሚያዚያ 26 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በአሜሪካ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከዋሽንግተን ዲሲ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች እና ሰራተኞች ጋር ትውውቅ አድርገዋል። በዕለቱ አምባሳደር ስለሺ እንደገለጹት የሚሲዮኑ ባልደረቦች ዋና ትኩረት ዘመናትን ያስቆጠረው የኹለቱ…

The post አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከሚሲዮኑ ዲፕሎማቶችና ሰራተኞች ጋር ትውውቅ አደረጉ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply