አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸውም በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች እና በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሰላም ማስከበር ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ ተናግረዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አየር ንብረት ለውጥን ጨምሮ የታዳጊ ሀገራት አጀንዳዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply