አምባሳደር ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ከጊኒ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አምባሳደር ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ከጊኒ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሴኔጋል የኢትዮጵያ አምባሳደር ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ከጊኒ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማማዲ ቱሬ ጋር ተወያዩ።
በዚህ ወቅትም በሁለት ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ምክክር አድርገዋል።
እንዲሁም በስኬት ስለተጠናቀቀው ህግ የማስከበር ሂደትና አሁን እየተከናወኑ ስላሉ ተግባራትን በተመለከተ መወያየታቸውን አምባሳደሩ ገልፀዋል።

 

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post አምባሳደር ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ከጊኒ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply