አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከአውሮፓ ሕብረት አምባሳደር ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከአውሮፓ ሕብረት አምባሳደር ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከአውሮፓ ሕብረት አምባሳደር ሮበርት ቫን ደን ዱል ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ፡፡

ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከህብረቱ አምባሳደር ጋር የተወያዩት በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ፣ በኢትዮጵያ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ እና በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ነው፡፡

አምባሳደር ይበልጣል በውይይቱ የኢትዮጵያን አቋም ለህብረቱ አምባሳደር ማስረዳታቸውን በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

 

 

The post አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከአውሮፓ ሕብረት አምባሳደር ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply