አምባሳደር ፍስሃ ሻውል ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት ለተውጣጡ የጦር መኮንኖች ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ገለፃ አደረጉ

ዕረቡ ሚያዚያ 12 (አዲስ ማለዳ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል አምባሳደር ፍስሃ ሻውል የኢትዮጵያን ሁኔታ በሚመለከት ከአምስት የአፍሪካ አገራት ለተውጣጡ የጦር መኮንንች ገለፃ አደረጉ። የጦር መኮንኖቹ በታንዛኒያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ ስልጠና እየተከታተሉ ያሉ ሲሆን፥ ከናይጄሪያ፣ ታንዛኒያ፣ ቡሩንዲ፣ ዝምባብዌና…

The post አምባሳደር ፍስሃ ሻውል ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት ለተውጣጡ የጦር መኮንኖች ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ገለፃ አደረጉ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply