“አምኜ ገንዘቤን ተበላሁ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ሰላም እርቄ ይባላሉ በባሕርዳር ከተማ አባይ ማዶ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው የሚኖሩት። በመንግሥት ሥራ ነው የሚተዳደሩት፡፡ በመንግሥት ሥራ ውስጥ ሲሠሩ በመሥሪያ ቤታቸው ውስጥ ያለን ኢንተር ኔት በመጠቀም የማኅበራዊ ሚዲያውን የመጠቀም እና የመከታተል ልምድ ነበራቸው፡፡ ወይዘሮ ሰላም እንደሚነግሩን አብዛኛውን በማኅበራዊ ሚዲያ የሚለቀቅ መረጃን ሙሉ በሙሉ እውነት አድርገው ያምኑ ነበር፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply