“አረንጓዴ ልማት ለቱሪዝም፤ ቱሪዝም ለአረንጓዴ ልማት”

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዘመናዊው ዓለም አንዱ እና ሥልጡን የንግድ ዘርፍ እንደኾነ የሚነገርለት ቱሪዝም በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በምዕራብ አውሮፓ እንደተጀመረ ይነገርለታል፡፡ ቱሪዝም በዚህ ዘመን የሰው ልጅ ትርፍ ጊዜውን የሚያሳልፍበት የተዝናኖት አማራጭ ብቻ ሳይኾን ዘርፈ ብዙ ትውፊቶችም አሉት፡፡ የንግድ ልውውጥ፣ የባሕል መስተጋብር እና የእርስ በእርስ ትውውቅ የቱሪዝም በረከቶች ናቸው፡፡ የዘርፉ ሰዎች “ጪስ አልባው ኢንዱስትሪ” […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply