አራቱ የዩክሬን ግዛቶች በይፋ ሩስያን መቀላቀላቸዉ ታወጀ።በክሬምሊን በተካሄደዉ የፊርማ ስነስርአት ላይ የሩስያዉ ፕሬዝደንት ቭላድሚየር ፑቲን አራቱን የዩክሬን ግዛቶች ዛፖርዢያ ሉጋብስክ ኬርሶ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/DJ5FWX2LXwUoWH_3Kulji6Bhx_TpU-8JZlnJZ8afNhVxEyENVLbgRsUhUfwbIIZ4s_AGAw5fO8XyEYL0Hi9nvIfW3fV5hhog4I4-UtwBt_8tzcUXt8eOvymOlTl0OvenjPJTpZ_ST9FXxWEHSS3Kci0IcxW45vdYcFYG7GirDinUQ7dsW8D8KOowNdZYvgg8ZOu_OxYQ-wfAVsQSYloOGhYEcv5LKupO-a7gimEeqIlID_MtJO2RVYbV6A7yLFni4UU7f6DTRMGchzfGGujy_9AJXJyI0veI59zjk4aerL08NnIx7YXZrHZqF4dAAGPl-r3tm726zoP1FB6dXfhjBA.jpg

አራቱ የዩክሬን ግዛቶች በይፋ ሩስያን መቀላቀላቸዉ ታወጀ።

በክሬምሊን በተካሄደዉ የፊርማ ስነስርአት ላይ የሩስያዉ ፕሬዝደንት ቭላድሚየር ፑቲን አራቱን የዩክሬን ግዛቶች
ዛፖርዢያ
ሉጋብስክ
ኬርሶንን እና ዶኔትስክን ወደ ሞስኮ የሚጠቀልለዉ አዋጅ ላይ ፊርማቸዉን አኑረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply