
አራጁም አሳራጁም በግልፅ እየታወቀ አማራ እስካሁን ከድንዛዜ አልወጣም ! የወለጋውን ንፁኃን አማራ ይጨፈጭፋሉ። በኦሮሚያ ብልፅግና ይሾማሉ”ስኬታቸው ባፈሰሱት ደም ብዛት ነው የሚለካው”ስዩም ተሾመ!! ድርጊቱን “ያደረገው ሽመልስ አብዲሳና ግብራበሩቹ ናቸው። ➤ እውነታው ➤ በወለጋ እየተካሄደ ያለው ዘር ማጥፋት ነው !
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post