You are currently viewing አርሰናል በራሱ ሜዳ ተሸንፎ ከአውሮፓ ሊግ ውድድር ውጪ ሆነ – BBC News አማርኛ

አርሰናል በራሱ ሜዳ ተሸንፎ ከአውሮፓ ሊግ ውድድር ውጪ ሆነ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/b9cf/live/4614b800-c489-11ed-95f8-0154daa64c44.jpg

አርሰናል በራሱ ሜዳ ኤሜሬትስ በፖርቱጋሉ ስፖርቲንግ ሊዝበን ተሸንፎ ከአውሮፓ ሊግ ውድድር ውጪ ሆነ። ሁለት ሰዓት የፈጀው መደበኛው ጨዋታ አንድ አቻ መጠናቀቁን ተከትሎ አርሰናል እና ስፖርቲንግ ሊዝበን ወደ ፍፁም ቅጣት ምት አርምተዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply