
ባለፈው ዓመት ለዋንጫ ሲፎካከሩ የነበሩት አርሴናል እና ማንቸስተር ሲቲ እሑድ የሚያደርጉት ጨዋታ በእጅጉ ተጠባቂ ነው። መድፈኞቹ የገጠማቸው የተጨዋቾች ጉዳት ያሰጋቸው ይሆን? ቡካዮ ሳካ የማይሰለፍ ከሆነ ለአርሴናል እንደሚያሰጋ የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን ይገልጻል። ስምንተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሑድ ይከናወናሉ። የእነዚህን ጨዋታዎች ግምት ክሪስ ሱተን እንደሚከተለው አስቀምጧል።
Source: Link to the Post