“አርሶአደሮች በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ውጤታማ ሥራን እያከናወኑ ነው” የደሴ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ

ደሴ: ግንቦት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ 26 የቀበሌ አሥተዳደሮች አሉ፡፡ ከነዚህ መካከል 8ቱ ከዚህ ቀደም የገጠር ቀበሌ የነበሩ እና ወደ ከተማ አሥተዳደሩ የተካተቱ ናቸው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተተገበረ በሚገኘው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት አርሶአደሮች በንቃት እየተሳተፉ እና ውጤት እያስመዘገቡ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡ ወጣት አርሶአደር አንዋር ሁሴን እና አርሶአደር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply