“አርሶ አደሩ ሳይበለጽግ ኢትዮጵያ በለጸገች ማለት አይቻልም!” ዶክተር ይልቃል ከፋለ በክልሉ ትላልቅ የመስኖ ልማት ግድቦችን ተደራሽነት ማስፋት በጣም አስፈላጊ ናቸው።

በተወሰኑ አካባቢዎች የተገነቡ የመስኖ ፕሮጀክቶች ሥራ ተጀምረዋል። የመስኖ ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ በመግባታቸው በአማራ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ በበጋ ወቅት ብቻ በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሄክታር መሬት በመስኖ ማልማት ተችሏል፡፡ ለዚህ ውጤት መገኘት የመስኖ ፕሮጀክቶች ሥራ መጀመር በመቻላቸው ነው፡፡ ክልላችን የከርሰ ምድርና ገጸ-ምድር ውኃ ባለጸጋ ነው። ጸጋውን አልምቶ መጠቀም ደግሞ ያልተቋረጠ ርብርብ ማድረግ ያስፈልጋል። አርሶ አደሩ በስፋት ዘመናዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply