አርሶ አደሮችን በሳተላይት የምታግዘው ኡጋንዳዊቷ የናሳ ሳይንቲስት – BBC News አማርኛ

አርሶ አደሮችን በሳተላይት የምታግዘው ኡጋንዳዊቷ የናሳ ሳይንቲስት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/14633/production/_116270538_a5f4c085-1449-4cb0-8149-2626e3dd2a54.jpg

ከእህቶቿ ጋር ባድሜንተን መጫወት ታዘወትር ነበር። ሕልሟም በስፖርት ሳይንስ ዲግሪ መጫን ነበር። ነገር ግን ያለሽ ውጤት ለማኬሬሬ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ ክፍል አይበቃም ስትባል ወደ ኢንቫይሮንሜንታል ሳይንስ ክፍል አቀናች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply