ባሕር ዳር:መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደሮች የካሳ ክፍያቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙበት የሚያደርግ ተቋም ለማዋቀር እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ተናግረዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ የምክር ቤት አባላት ላነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ እየሠጡ ነው። የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች በካሳ ክፍያ ተጠቃሚ መኾን እንደሚገባቸውም ተናግረዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ የከተማ ልማት እና የአርሶ አደሮችን የካሳ ክፍያ በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ አርሶ […]
Source: Link to the Post