አርበኛ ዘመነ ካሴን ለመጠየቅ ወደ ሰባታሚት ማረሚያ ቤት ያቀኑ የባ/ዳር እና አካባቢዋ ፋኖ አባላት መታሰራቸውን ታማኝ ምንጮች አረጋግጠዋል። መስከረም 22 ቀን 2015 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ)…

አርበኛ ዘመነ ካሴን ለመጠየቅ ወደ ሰባታሚት ማረሚያ ቤት ያቀኑ የባ/ዳር እና አካባቢዋ ፋኖ አባላት መታሰራቸውን ታማኝ ምንጮች አረጋግጠዋል። መስከረም 22 ቀን 2015 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) አርበኛ ዘመነ ካሴን ለመጠየቅ ወደ ሰባታሚት ማረሚያ ቤት ያቀኑ የባህርዳርና አካባቢው ፋኖ አባላት መታሰራየውን ታማኝ ምንጮች አረጋግጠዋል። ፋኖዎቹ እንደ ወልቃይት፣ ራያ፣ መተከል እና ደራ የማንነታችን ምልክት የሆኑ መሪዎቻችን መሳደድ የለባቸውም የሚል ሐሳብ ያለው ቲ-ሸርት ለብሳችኋል በሚል ማረሚያ ቤት ውስጥ እንደታፈኑ ተረጋግጧል። የታፈኑ ፋኖዎች ወደየትኛው ፓሊስ ጣቢያ እንደተወሰዱ የደረሰን መረጃ የለም፤ ተጨማሪ መረጃ በቀጣይ የምናደርስ ይሆናል፤ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply