መስከረም: 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርቢትር ባምላክ ተሰማ የ2024 በኮቲዲቯር የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ በዋና ዳኝነት ለመምራት ተመርጠዋል። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የኮትዲቯሩን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን የሚመሩ ዳኞችን ዝርዝር ይፋ ሲያደርግ ነው ኢትዮጵያዊውን ዓለም አቀፍ ዳኛ አንደኛው አድርጎ ያካተታቸው። ካፍ የመሀል እና ረዳት ዳኞች፣ የቪዲዮ ረዳት ዳኞች፣ ቴከኒካል ኢንስትራክተሮች፣ የቫር (VAR) ቴክኒሻኖች እና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ባለሙያዎችም […]
Source: Link to the Post