አርባምንጭ ከተማ ወደ ፕርሚየር ሊግ ተመልሷልየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሁለትን በበላይነት እየመራ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ማደጉን ማረጋገጥ ችሏል። ዛሬ ረፋ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/QJeVXupS3-6uZd6tivuBd28vPhujYmmFLOFI_-lhRyUbz6WtUmFQbxOiBMuZ_YPg_HeiQ5p7p9y1N9MewOTwSCzhfgu2omQXVDGVD56vPssQkroK-ioKrmaNSakKeoUEL-2UB-0nkuzm3yPgtnoKlNvKX2p2sXcE9ufG27YIFbiYQTAPvNNZZau785PO2LGhIyTyh1YwFLQmAjqYgcWULSMYY7rkvXSa8xo_be7EN1ypmFzzO2CcixbmZYPvZnjBj_BsX8_Q7z2HQ1fLlYz-gjsGk_9TzAmLq0Q0HXrCHQpRmOogLxtIDojZL5RLs6rVasH-dRwyjQf9r5kM0AABXA.jpg

አርባምንጭ ከተማ ወደ ፕርሚየር ሊግ ተመልሷል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሁለትን በበላይነት እየመራ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ማደጉን ማረጋገጥ ችሏል።

ዛሬ ረፋድ ቡዲቲ ከተማን 2ለ0 በሆነ ውጤት ያሸነፈው አርባምንጭ ከተማ ምድቡን በአንደኝነት በማጠናቀቅ ሶስት ጨዋታዎች እየቀሩት ከወዲሁ ወደ ሊጉ ማድጉን አረጋግጧል።

ባለፈው አመት ወደ ታችኛው ሊግ የወረደው አርባምንጭ ከተማ ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መመለስ ችሏል።

ይህንንም ተከትሎ አርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ያደጉ ክለቦች ሆነዋል።

ሚያዝያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply