You are currently viewing #አርቲስት ሜላት ዳዊት ለግንቦት 22 ተቀጠረች! ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ባህርዳር  የአዲስ አበባ ፖሊስ አርቲስት ሜላት ዳዊትን በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ…

#አርቲስት ሜላት ዳዊት ለግንቦት 22 ተቀጠረች! ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ባህርዳር የአዲስ አበባ ፖሊስ አርቲስት ሜላት ዳዊትን በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ…

#አርቲስት ሜላት ዳዊት ለግንቦት 22 ተቀጠረች! ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ባህርዳር የአዲስ አበባ ፖሊስ አርቲስት ሜላት ዳዊትን በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 3ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት አቅርቦ ፍርድ ቤቱ የ14 ቀን ጊዜ እንዲሰጠው ጠይቋል። የተጠርጣሪዋ ጠበቃ አዲሱ ጌታነህ ሜላት ፈፀመችው የተባለው ድርጊት ወንጀል ካለመሆኑም በተጨማሪ ፖሊስ ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጠው በቂ ምክንያት አላቀረበም በማለት በዋስትና እንድትለቀቅ ፍርድ ቤቱን ጠይቀዋል። የግራ ቀኙን ክርክር የሰማው ፍርድ ቤት 6 ቀናት በመፍቀድ ለግንቦት 22 ቀን 2015 ዓ.ም3:30 እንድትቀርብ ብይን ሰቷል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply