
#አርቲስት ሜላት ዳዊት በስርዓቱ አጋቾች ታፈነች! ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በአዲስ አበባ አፈና እና እስሩ አሁንም እንደቀጠለ ነው!!! በተለያዩ ሀገራዊና ማህበራዊ ጉዳዮች በታሪካዊና ኪነጥበባዊ ስራዎች ሁሌም ከፊት የምትገኝ ጠንካራ እህታችንን አርቲስት Melat Dawit ን ከቤቷ ሂደው አፍንዋታል ነው የተባለው። በአዲስ አበባ መታወቂያ አሳዩን/የፊት ገፅታን በማየት አማራ ነህ/ነሽ በማለት እያሰሩ እንደሆነ ነዋሪዎቹ ለአሻራ እየገለፁ ነው። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post