አርቲስት ሰለሞን አለሙ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ማክሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) አንጋፋው የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ሠለሞን አለሙ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

በአፍለኛው የቴአትር ክበብ ውስጥ ቴአትርን የጀመረው አርቲስት ሠለሞን በርካታ የመድረክ ቴአትሮችና ተከታታይ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ድራማዎችን ጽፏል።

ፍራሽ ሜዳ የመድረክ ቴአትር ና አብየ ዘርጋው የሬዲዮ ድራማ ከደረሳቸው ድርሰቶች ተጠቃሽ ናቸው።
ምንጭ፦ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8

Source: Link to the Post

Leave a Reply