አርቲስት ባዩሽ አለማየሁ አረፈች::በተለይ በ90ዎቹ የኢትዮጲያ ቴሌቪዥን ስመ ገናና በነበሩ አጫጭርና ተከታታይ ድራማዎች ላይ በድንቅ ትወናዋ ዝናን አትርፋለች በብዙዎችም ትታወሳለች። በሃገር…

https://cdn4.telesco.pe/file/DTWCWQkmg23ntgfCITQpE2ZEKwxDzHZW-JBCYxpaTK3j0_At4vV7qswU_SMHbqRqj_0WULYY1XDPc37CQ_73PyGTrdJ5KNwSktdFzXXYLETb3o9Wx0hFOzmltQdH0TaI1kaTVMfF7eQEpqcMCZ1DTNRksuXFdCk_G9vTJkXgEsCTiayE2D7a5qryu6rnAeTq_wGFQ06ODZMqcDoBhF0OgrutbZzserCCYvCF2gYclpuVEG38TcLpg41UYOhJTIHKR8jSeD44j7Il6rP7nXZkia7oarbipy2aeELfWFoAUuaeSwXeRe-_XTaunN4Jw1xk2t8xCG1zSmSlNXYtXYMWTA.jpg

አርቲስት ባዩሽ አለማየሁ አረፈች::

በተለይ በ90ዎቹ የኢትዮጲያ ቴሌቪዥን ስመ ገናና በነበሩ አጫጭርና ተከታታይ ድራማዎች ላይ በድንቅ ትወናዋ ዝናን አትርፋለች በብዙዎችም ትታወሳለች።

በሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት መድረክ ላይ ጎላ ብላ የምትታይ ምርጥ ከያኒ ነበረች። ተወዳጇ ደራሲ፣ተዋናይትና የቴአትር አዘጋጅ ባዩሽ አለማየሁ::

ታማ ስትረዳ ቆይታ ዛሬ አርፋለች። ለቤተስቦቿና አድናቂዎቿ መጽናናትን እንመኛለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply