
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደራሲ አዘጋጅና ተዋናይት ባዩሽ አለማየሁ ከዚህ አለም በሞት ተለየች፡፡
አርቲስቷ ባገጠማት ህመም ምክንያት በህክምና ስትረዳ ቆይታ ነው ዛሬ አመሻሻ ላይ ሕይወቷ ያለፈው፡፡
ባዩሽ አለማየሁ በሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት በተዋናይትነት ለረጅም አመታት አገልግላለች።
በርካታ አጫጭር ተከታታይ ድራማዎችን፣ የመድረክ ትያትሮች ላይም በተዋናይነት እንዲሁም በአዘጋጅነት ስትሰራ ቆይታለች፡፡
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለቤተሰቦቿ፣ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም ለአድናቂዎቿ መፅናናትን ይመኛል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
The post አርቲስት ባዩሽ አለማየሁ ከዚህ አለም በሞት ተለየች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
Source: Link to the Post