
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ሰው ሰራሽ አስተውሎት) በዓለም ዙሪያ በሰዎች የሚሰሩ 300 ሚሊዮን የሚደርሱ ሥራዎችን ሊተካ እንደሚችል የኢንቨስትመንት ባንኩ ጎልድማን ሳክስ ሪፖርት አመለከተ። በዚህም በአሜሪካ እና በአውሮፓ በሰው ከሚሰሩ ሥራዎች መካከል ሩቡን ሊተኩ የሚችሉ ሲሆን፣ ምርታማነት እና እድገትንም ይጨምራሉ ተብሏል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post