አርጀንቲና ፈረንሳይን በመለያ ምት በማሸነፍ የኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆናለች፡፡በዚህም ፈረንሳይ እና አርጀንቲና መደበኛ ጨዋታውን 2 ለ 2 በሆነ አቻ ሁጤት ያጠናቀቁ ሲሆን÷ ተጨማሪ 3…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/PRgYpWaOEf0K9fITMsoklWkQUS2l4MysCCtZSwFrSU6DurBEdEIp5COtSkHno6YqUSyqVWMThWVQPaRWdTbS83GgqQbK6-r5K3SzweMiBN-PziPG7Mzr9Nr1kftspBMHy7Si5lbRhKH4x-0I2b5aEsAIIp9mnSLCOIl0eVSDzWra091XkmrAOXa5hQtpUzTrS4rrq3VQ6j6NOtx4-XdWKlsqiLgW_HmpKvVWcrAv_FPu_O8Gqjp-0BPpmikoaw5xWUFQsMfPlgiEp0g9zWuAkrBkskN9Ht3G7xnte7-3bBN6--nxtxbWosbs1RS3Hsu5s9bg6s0PAur0y7j8h8_i6w.jpg

አርጀንቲና ፈረንሳይን በመለያ ምት በማሸነፍ የኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆናለች፡፡

በዚህም ፈረንሳይ እና አርጀንቲና መደበኛ ጨዋታውን 2 ለ 2 በሆነ አቻ ሁጤት ያጠናቀቁ ሲሆን÷ ተጨማሪ 30 ደቂቃውንም 3 ለ 3 አቻ ተለያይተዋል፡፡

የፍጻሜ አሸናፊውን ለመለየት በተሰጠ የመለያ ምትም አርጀንቲና ፈረንሳይን በማሸነፍ ከ36 ዓመታት በኋላ የኳታሩን የዓለም ዋንጫ ማንሳት ችላለች፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply