አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣን ሆኑ

በወርሃዊ ደመወዝ 250 ሺህ ብር የተቀጠሩት አሰልጣኙ ሁለት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ከፊታቸው ይጠብቃቸዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply