“…አሲና በል አሲና ገናዬ…

በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ በገና ጨዋታ የለም ሎሌ ጌታ…“ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የገና በዓል በሚል በስፋት ይታወቃል፡፡ ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገና በዓል ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባሻገርም የራሱ ብዙ ባሕላዊ እና ትውፊታዊ ገጽታዎችም አሉት፡፡ የገና በዓል ሲደርስ የገና ጨዋታ ይታወሳል፡፡ ጨዋታው አዝናኝና ተወዳጅ ነው፡፡የገና ጨዋታ በሀገራችን ባሕላዊና ሃይማኖታዊ ይዘት ያለው፣ ከጥንት ጀምሮ የነበረ ጨዋታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply