አሳሳቢ እየኾነ የመጣው የልብ ሕመም

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የልብ ሕመም የልብ ጡንቻ፣ የልብ ቧንቧ መሸፈኛ ወይም የልብ የደም ሥሮች በተለያዩ ምክንያት ጉዳት ሲያጋጥማቸው የሚከሰት ችግር ነው። የልብ ችግር በተፈጥሮም የሚከሰት ሲኾን በሕጻናት ላይ ይበልጥ ጎልቶ እንደሚታይ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ክፍል መምህር የውስጥ ደዌ እና የልብ ሕክምና ሀኪም ዶክተር ዮሃንስ ተክለዓብ ገልጸውልናል። የልብን ቧንቧ የሚያጠቃው የልብ ሕመም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply