#አሳዛኝ ዜና ህውሓት ማይካድራ ላይ ባልታጠቁ ንጹህ አማሮች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙ ተሰማ፡፡       አሻራ ሚዲያ    ህዳር 1/2013 ዓ.ም ባህርዳር ህውሀት…

#አሳዛኝ ዜና ህውሓት ማይካድራ ላይ ባልታጠቁ ንጹህ አማሮች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙ ተሰማ፡፡ አሻራ ሚዲያ ህዳር 1/2013 ዓ.ም ባህርዳር ህውሀት…

#አሳዛኝ ዜና ህውሓት ማይካድራ ላይ ባልታጠቁ ንጹህ አማሮች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙ ተሰማ፡፡ አሻራ ሚዲያ ህዳር 1/2013 ዓ.ም ባህርዳር ህውሀት በገዳይነት ባሰማራቸው ቡድን ከትላንት ቀን ጀምሮ በማይካድራ ከተማ የትግራይ ልጆችን ካሸሹ በኋላ ከአምስት መቶ በላይ አማሮችን መጨፍጨፉን የአሻራ ሚዲያ ምንጮች ገልጸውልናል፡፡ ይህ በታሪክ ይቅር እንደማይባልና በአለም አቀፍ የጦር ወንጀለኝነት ፍርድ ቤት የሚያቆም ሰቅጣጭ ወንጀል መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ ተስፋ የቆረጠው ጽንፈኛው ቡድንም ግጭቱ ሌላ ቅርጽ እንዲይዝ እያደረገ መሆኑንም መረዳት ያስፈልጋል ሲሉም ገልጸዋል፡፡ ህውሀት በንጹሀን አማሮች ላይ የሚያደርሰውን አሳፋሪ ድሪጊት ሊያቆም እንደሚገባም አሳስበዋል፡፡ ይህን አሳፋሪ ድርጊት በፈጸሙ የህውሀት አባላት ላይ መንግስት አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ እንዳለበትም ተናግረዋል፡፡ ዘጋቢ፦ጥላሁን ታምሩ

Source: Link to the Post

Leave a Reply