You are currently viewing አሳዛኝ ዜና! በከማሼ ዞን በለው ጅጋንፎይ ወረዳ ተንካራ ቀበሌ ባለፉት 9 ወራት ብቻ ወላዶችንና ህጻናትን ጨምሮ 18 ሰዎች በህክምና እጦት ህይወታቸው አልፏል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ……

አሳዛኝ ዜና! በከማሼ ዞን በለው ጅጋንፎይ ወረዳ ተንካራ ቀበሌ ባለፉት 9 ወራት ብቻ ወላዶችንና ህጻናትን ጨምሮ 18 ሰዎች በህክምና እጦት ህይወታቸው አልፏል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ……

አሳዛኝ ዜና! በከማሼ ዞን በለው ጅጋንፎይ ወረዳ ተንካራ ቀበሌ ባለፉት 9 ወራት ብቻ ወላዶችንና ህጻናትን ጨምሮ 18 ሰዎች በህክምና እጦት ህይወታቸው አልፏል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በቤንሻንጉል ክልል ከማሼ ዞን በለው ጅጋንፎይ ወረዳ ተንካራ ቀበሌ ባለፉት 9 ወራት ብቻ ወላዶችንና ህጻናትን ጨምሮ 18 ሰዎች በህክምና እጦት ህይወታቸው አልፏል ይላሉ የአካባቢው ነዋሪዎች። በከማሼ ዞን ሚዥጋ ወረዳ በተንካራ ቀበሌ አጨጨ (42 ጎጥ) አካባቢ እንዲህ ዓይነት አሳዛኝ የእናቶች፣የህጻናት፣አዛውንትና ወጣቶች ሞት ያጋጠው የመንግስት አካላት የሚደግፏቸው አሸባሪው ኦነግ ሸኔ፣ ቤኒንና የጉምዝ የተደረጀ እና የታጠቀው የሽፍታ ቡድን አባላት ለ9 ወራት መንገድ በመዝጋታቸውና የህክምና አገልግሎት ነው። ሀ) በህክም አገልግሎት እጦት በወሊድ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ እናቶች:_ 1) ፋጢማ ሰይድ፣ 2) ሉባባ ይመር፣ 3) ፋጦ አሊ፣ 4) ከድጃ አብሬ፣ 5) ምንታምር ጎጃም፣ 6) መሬማ እንድሪስ፣ 7) ሀያት አህመድ፣ 😎 ብርቱካን አብዱ እና 9) ጦይባ ይብሬ ይባላሉ። ለ) ከ3 ዓመት በታች የሞቱ ህጻናት:_ 1) ሀያት አብዱ እና 2) ፉአድ መሀመድ ይባላሉ። ሐ) በህክምና እጦት ከሞቱት ከአዋቂ ወንዶች መካከል:_ 1) ጀማል ሁሴን፣ 2) አህመድ አወል፣ 3) ተመስገን ጌጡ እና 4) መሀመድ አወል ይጠቀሳሉ። መ) በአበደ ውሻ ተለክፈው በህክምና ችግር የሞቱ:_ 1) ታምራት ማሞ፣ 2) አብዱ ረኸማን እና 3) ቢሻው ሰንበታ ይጠቀሳሉ። ሀያት አህመድ ከእነ ልጇ ለህክምና በሚል ከአርጆ ጉደቱ ወደ መንደር 42 ስትመለስ ጅርማ ላይ በአሸባሪዎች ተመታ ጭምር ነው የተገደለችው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply