You are currently viewing አሳዛኝ ዜና!  በየካ ክፍለ ከተማ መገናኛ ተርሚናል ውስጥ ምሽት ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ 8 ቆስለዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ …    የካቲት 1…

አሳዛኝ ዜና! በየካ ክፍለ ከተማ መገናኛ ተርሚናል ውስጥ ምሽት ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ 8 ቆስለዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … የካቲት 1…

አሳዛኝ ዜና! በየካ ክፍለ ከተማ መገናኛ ተርሚናል ውስጥ ምሽት ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ 8 ቆስለዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … የካቲት 14 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ መገናኛ ተርሚናል ውስጥ የካቲት 13/2015 ምሽት ላይ ታርጋ ቁጥሩ 3 – አአ A 36106 AA የሆነ አንድ የሸገር ባስ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ችግር መስመር ስቶ በመውጣት በሰዎችና በንብረት ላይ አደጋ አድርሷል። በአደጋውም 6 ሰዎች ወዲያውኑ ህይወታቸው ሲያልፍ ፤ 8 መካከለኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎችም ወደ ህክምና ተቋም ተወስደዋል። የአደጋው ምክንያትም እየተጣራ ይገኛል ብሏል የካ ኮምኒኬሽን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply