
ሐጂ ማድረግ ከእስልምና አምስት ምሰሶዎች መካከል አንዱ ነው። አንድ አቅሙ የፈቀደለት የእስልምና እምነት ተከታይ በእድሜ ዘመኑ አንድ ጊዜ ሐጂ የማድረግ ሃይማኖታዊ ግዴታ አለበት። በዚህም የዓመቱ ከመላው ዓለም በሚሊዮን የሚቆጠሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች የሐጂ ጉዞ ያደርጋሉ። በርካታ ኢትዮጵያውያንም የሐጂ እና ኡምራን ሃይማኖታዊ ሥርዓት ለመከወን ወደ መካ ይጓዛሉ።
Source: Link to the Post