አስሩ የዙል ሂጃ ቀናት እና የዓረፋ እለት

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዙል ሂጃህ በሂጅራ የዘመን አቆጣጠር 12ኛው (የመጨረሻው) ወር ነው፡፡ በነገው እለት በዙል ሂጃ ወር በዘጠነኛው ቀን ከዒዱ ቀን አንድ ቀን በፊት በዓረፋ ተራራ ሙስሊሞች የእስልምና አስተምህሮ በሚያዘው መሰረት የአሏህን ትእዛዝ ይፈጽማሉ። የዙል ሂጃ ወር የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት እጅግ የተከበሩ ቀናት ናቸው፡፡ የቀናቱን ታላቅነት ከሚያመላክቱት ሃሳቦች ውስጥም፡- አሏህ የማለባቸው መኾኑ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply