ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ተቀብለው በማስተማር ላይ ናቸው፡፡ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት ተማሪዎቻቸውን እስካሁን ገና አልተቀበሉም፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ ሙሉ ዝግጅት አድርገው ተማሪዎቹን ለመጥራት የሰላሙን መረጋገጥ ብቻ እየጠበቁ እንደኾነም ነው እየገለጹ ያሉት፡፡ በእነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ እና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎቻቸው ተመልሰው ትምህርታቸውን […]
Source: Link to the Post