#አስተባብለዋል!የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሐመድ ከቀናት በፊት ከግብጹ አቻቸው አል ሲሲ ጋር በካይሮ በሰጡት የጋራ መግለጫ በሕዳሴ ግድብ ግንባታና ውሃ ሙሌት ላይ ኦፊሴላዊ የጋራ አቋም አ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Cst84y7O1ftwQi1f4Bl7NPaFpVtEQWHbUIbORglosXXg_TCDtPkgpwH-PTmXF6LinwlPrZdbuE6awKmJC19HqnDlzhecDA_une14AKZ5O2NoMIUrwwIvw2V9GyvE4zzxVrQebKmTfeNiP4v4BOLD-AGgmzYDCj6WouAHRP10YHvpfGGxDBL7JJFrA-21HRNvj6pRifPLzs1tbfU0VI2BByTRkHqJADr2xCZvvvzIqn5p2ltkQRdaUJ08E4S1rsjDHIo4sqz6BuKa5giAl0AOkXVz3rhiXaeDdKtxy1iv2CDvW-12vtjpm58qHPSOU1Bu0gRRWogax4B09O_K30mHUg.jpg

#አስተባብለዋል!

የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሐመድ ከቀናት በፊት ከግብጹ አቻቸው አል ሲሲ ጋር በካይሮ በሰጡት የጋራ መግለጫ በሕዳሴ ግድብ ግንባታና ውሃ ሙሌት ላይ ኦፊሴላዊ የጋራ አቋም አልያዙም ሲሉ የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ አብዱልከሪም ዓሊ ካት ለቢቢሲ ሱማሌኛ በሰጡት ቃል አስተባብለዋል።

ቃል አቀባዩ ሱማሊያ በግድቡ ላይ ስላላት አቋም ፕሬዝዳንት ሞሐመድ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ጨርሶ አላነሱም ብለዋል።

አል ሲሲ በኢትዮጵያ የተናጥል የግድብ ውሃ ሙሌት አደገኛነት ዙሪያ ከሞሐመድ ጋር መነጋገራቸውን በወቅቱ ስለመናገራቸው የግብጽ ዜና ምንጮች ዘግበው ነበር።

ቢቢሲ እንደዘገበው

Source: Link to the Post

Leave a Reply